አማርኛ በኦንላይን እናስተምራለን
ከልጅዎ ጋር በአማርኛ መነጋገር ይፈልጋሉ? አማርኛ አውቀውሎት ማንነታቸውን በመገንዘብ በእውቀት ላይ የተገነባ ስኬታማ ሰእብና ያለው ዜጋ ቢፈጥሩ ደስታዎ እንደሆነ እንረዳለን። ይህንን ድህረ ገጽ ለዚህ ታላቅ ሃሳብ ይውል ዘንድ አዘጋጅተነዋል። በማንነት፣ መጎልበትና በህይወት ስኬታማነት ላይ ያተኮርነውም ለዚሁ ነው። ቅንጭብ ትምህርቱን ለማየት በስተቀኝ ያለውን ዝርዝር ይመልከቱ።